Month: December 2019

ከሕዳር 23-24/2012 ዓ.ም በተካሄደው ሁለተኛ አገር አቀፍ ሕገ መንግስትን እና ህብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓትን የማዳን መድረክ የተላለፈው የአቋም መግለጫ

ከሕዳር 23-24/2012 ዓ.ም በተካሄደው ሁለተኛ አገር አቀፍ ሕገ መንግስትን እና ህብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓትን የማዳን መድረክ የተላለፈው የአቋም መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ በጋራ የመሰረቷት ቤት እንደመሆንዋ በብዝሃነት…

ህገ- መንግስቱ ሀገሪቱን ከ ዲክታተርሺፕ ወደ ዴሞክራታይዜሽን ያሸጋገረ እንደነበር ተገለፀ

ህገ- መንግስቱ ሀገሪቱን ከ ዲክታተርሺፕ ወደ ዴሞክራታይዜሽን ያሸጋገረ እንደነበር ተገለፀ። ህገ_መንግስትና ህብረ ብሄራዊ ፌደራልላዊ ስርአቱን የማዳን ሃገር አቀፍ የምምክር መድረክ ዛሬም ከሰዓት በፊት በዶክተር መንበረ ጸሃይ ታደሰ በቀረበው ሃሳብ ህገመንግስቱ…

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶር. ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል “ህገ መንግስትና ህብረ ብሄራዊ ፌደራላዊ ስርዓትን ማዳን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው 2ኛው አገር አቀፍ ታሪካዊ የምክክር መድረክ ላይ ያሰተላለፉት ሙሉ መልእክት፡

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶር. ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል “ህገ መንግስትና ህብረ ብሄራዊ ፌደራላዊ ስርዓትን ማዳን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው 2ኛው አገር አቀፍ ታሪካዊ የምክክር መድረክ ላይ ያሰተላለፉት…

ካልኣይ ሃገር ለኸ ዋዕላ ምደሓን ሕገ መንግስትን ሕብረ ብሄራዊ ስርዓት ፌደራሊዝምን ካብ ፅባሕ ጀሚሩ ኣብ ከተማ መቐለ ክሳለጥ እዩ

ካልኣይ ሃገር ለኸ ዋዕላ ምደሓን ሕገ መንግስትን ሕብረ ብሄራዊ ስርዓት ፌደራሊዝምን ካብ ፅባሕ ጀሚሩ ኣብ ከተማ መቐለ ክሳለጥ እዩ፡፡ እዚ ካልኣይ ዙር ሃገር ለኸ ዋዕላ ምድሓን ሕገ መንግስታዊ ሕብረ ብሄራዊ…

Show Buttons
Hide Buttons